ልጥፎች

እንደነ #የናታን ያሉ የደነቆሩና የደነዘዙ ፍጡራን የደነዘዘ ትውልድ ከመፍጠር ውጭ ሌላ ምንም አይነት ትርፍ የለውም። እናት አባት ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሳደጋቸውን ልጃገረዶች በየአደባባይ በመጤ ባህል ማንነታቸውንና ሰውነታቸውን በሚያረክስ ሁኔታ በምስሉ እንደሚታየው ያሉ ተግባራትን ይፈፅማሉ። በግዜ ሃይ ሊባልና መላ ሊፈለግለት ግድ ነው።

እንደነ #የናታን ያሉ የደነቆሩና የደነዘዙ ፍጡራን የደነዘዘ ትውልድ ከመፍጠር ውጭ ሌላ ምንም አይነት ትርፍ የለውም። እናት አባት ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሳደጋቸውን ልጃገረዶች በየአደባባይ በመጤ ባህል ማንነታቸውንና ሰውነታቸውን በሚያረክስ ሁኔታ በምስሉ እንደሚታየው ያሉ ተግባራትን ይፈፅማሉ። በግዜ ሃይ ሊባልና መላ ሊፈለግለት ግድ ነው። #ስለ አዲሱ የአለም መንግስት #ኢሊሚናቲ (Illuminati) ይህ ያለንበትን የሰይጣን መንግስት በተመለከተ #መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለናል? ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ። #ማር 13:22 ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደ ሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ።#ራዕ 16:14 ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። የይሁዳ መልእክት 1:4 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።#ኤፌ 6:12ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።#1ዮሐንስ 5:19 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።#ዮሐ 14:6 ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥#ኤፌ 5:11 በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመ...

#ስውሩ #666

ምስል
ስውሩ እጅ 666 (ኢሊሚናቲ) የአዲሱ የአለም መንግስት ታዋቂ የአለማችን ነገስታት:መንግስታትና ግለሰቦች የሚጠቀምባቸው አለም አቀፍ 666 (ኢሊሚናቲ) ምልክቶችና ትርጉማቸው እንዲሁም የአዲሱ የአለም መንግስት 666 (ኢሊሚናቲ) በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ:: ስውሩ እጅ 666 (ኢሊሚናቲ) የአዲሱ የአለም መንግስት ታዋቂ የአለማችን ነገስታት:መንግስታትና ግለሰቦች የሚጠቀምባቸው አለም አቀፍ 666 (ኢሊሚናቲ) ምልክቶችና ትርጉማቸው እንዲሁም የአዲሱ የአለም መንግስት 666 (ኢሊሚናቲ) በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ:: የአሜሪካን ገንዘብ አንድ ዶላር ሲሆን፣ ገንዘቡ ላይ ከቀኝ በኩል የሚታየው ከ1935 ዓ.ም ጀምሮ የተጨመረው ከአሜሪካ ሃገር ማህተም በስተጀርባ የነበረ ነው፡፡ ማህተሙ የጀርባ ቅርፅ እንዴት ሊኖረው እንደቻለ የቀረፁት ያውቁታል፡፡ አርማው የአዲስ የአለም መንግስት ስርአትና የኢሉሚናቲ የሀረም/ፒራሚድ ማህተም የሚያሳይ ነው፡፡ ይህ ማህተም የሰይጣናዊው የሴራው እቅድ የንድፋዊ መግለጫ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ከላይ “Annuit Coeptis—ጅማሪያችንን መርቆታል” ሲል ከስር ደግሞ፣ “Novus Ordo Seclorum—የዘመናቱ አዲስ ጅማሮ” ይላል፡፡ ከሀረሙ ጫፍ ያለችው ዓይን የሆሩስ–የፀሃይ አምላክ ሁሉን ተመልካች ዓይን የሚሉት ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ብርሃን መልአክ /ሉሲፈር/ን ያመለክታል፡፡ በባእድ አምልኮ ዶክትሪን መሰረት እንደሚታመነው በመንፈስ እና ቁስ አካል ውህደት (ሀረሙ ከድንጋይ፣ አለትና አፈር የተሰራው የማያውቀውን (unconscious) አካል ሲወክል ከላይ የምታበራው ዓይን ያለባት ደግሞ ቁሳዊ ባልሆነ አካል –ብርሃን ወይም መንፈስ– የሚወክል ሲሆን አዋቂው (conscious) አካል ነው፡፡ ከስር ጀምሮ ወደ ላይ የደረሰም አዲስ ሁኖ ይፈጠራል፡፡ ሀረሙ የሚያመላክተው ከ...

ትምህርት

ምስል
1. "የተማረው ትምህርት ተረስቶ ሲሄድ ትምህርት ግን የተረፈው ነው." -BF ስኪንከር 2. "አንድ ነገር ገና እስከሚያውዎ ድረስ ተማሪ ይኑሩ, እና ይህ ሁሉም ህይወትዎ ማለት ይሆናል. " - ሄንሪ ሎተር 3. "ነገ እንደምትሞዪ በሕይወት ኑሩ. ለዘላለም የምትኖር ይመስልሃል. " - ጋንዲ 4. “የመማር ዓላማ እድገት ነው ፣ እናም አእምሯችን ከሰውነታችን በተለየ በሕይወት እስካለን ድረስ ማደጉን መቀጠል ይችላል።” - ሟች Adler 5. "ብረት እስኪነድፍ ድረስ አይሰለፉም, ነገር ግን በቃጠሎ ይሞቁ. " - ዊልያም በትለር Yeats 6. "ከትናንት ይማሩ ዛሬን ይኑሩ ለነገ ተስፈኛ ይሁኑ." - አልበርት አንስታይን 7. "ከትናንት ይማሩ ዛሬን ይኑሩ ለነገ ተስፈኛ ይሁኑ." 8. “ሲደክሙ አያቁሙ ፣ ሲጨርሱ ያቁሙ” ፡፡ 9. “ጥርጣሬ ከመቼውም ጊዜ ውድቀቶች የበለጠ ሕልሞችን ይገድላል” 10. “በተለመደው እና ልዩ መካከል ያለው ልዩነት ያ ትንሽ ተጨማሪ ነው” 11. “በአዕምሮ ውስጥ ያሉ ገደቦች” 12. “ለእርስዎ አስፈላጊ ከሆነ መንገድን ያገኛሉ ፡፡ ካልሆነ ግን ሰበብ ያገኛሉ ፡፡ 13. “የመቀጠል ምስጢር እየተጀመረ ነው” 14. “እስኪከናወን ድረስ ሁል ጊዜም የማይቻል ይመስላል”። 15. “ከአንድ ዓመት በኋላ ፣ ዛሬ ብትጀምር ደስ ይልሃል። 16. “በቁርጠኝነት ንቃ ፡፡ በእርካታ ወደ አልጋ ይሂዱ ”፡፡ 17. “ጠንክረህ በመስራት ብቻ አታጉረምር”። 18. “ምንም ያህል ቢሰማዎትም ዝም ብለው አለባበስ ይነሱ ፣ ይታዩ እና በጭራሽ ተስፋ አይቁረጡ” ፡፡ 19. “የወደፊቱ ራስዎ የሚያመሰግንዎትን ነገር ያድርጉ”። 20. “ታታሪ ሥራ ጠንክሮ በማይሠራበት ጊዜ ተሰጥኦ ይመታል”። 21....