ልጥፎች

ከኦገስት, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#TPLFISATERRORISTGROUP

ምስል
Cities are being cleared of TPLF forces. Strategic areas have been taken over by the Defense Forces. The 5 week TPLF Aura jump is coming to an end. The central city of Gashena is liberated. The city of Delantawa is also under Ethiopian control. Recently, their master helped her, slaughtered a lamb, and ate a roast beef, which relieved heranxiety. #TPLFISATERRORISTGROUP 🍃 click  By the way, their master and some TPLF warlords escaped for a while. There was a black cloud over the ground, but there was an opportunity for the Air Force to set fire to their convoys. #TPLFISATERRORISTGROUP  🍃 click  Areas affected by the TPLF's brutality and looting, such as Arbit, Steish, are breathing a sigh of relief today. Ethiopian forces continue to write history and clean up the TPLF. Lalibela is seen in the distance. Mersa, Urgesa are already free. #TPLFISATERRORISTGROUP  🍃 click  The TPLF, which has been holding a section in Woldia, is looking for Mary's way. In cutouts, the gel is

ወያኔ_የቤተ_ሣጥናኤል (Church of Satan)አምላኪዎች ናቸው

# ወያኔ_የቤተ_ሣጥናኤል (Church of Satan)አምላኪዎች ናቸው  The end justifies the means.› በድምሩ ከአምስት ሚሊዮን ሕዝብ የወጡ ‹ጥቂት›የትግሬ ገዢዎች የ110 ሚሊዮን ሕዝብ ዕጣ ፋንታ ይወስናሉብሎ በሰው ልጅ አእምሮ ማሰብ የሚቻል አይደለም ነበር ፡፡ ነገርግን ይሁን ያለው ከመሆን አይዘልምና እየተገረሙ የዓለምን አካሄድ በትዝብት ከመቃኘት በስተቀር ምንም ማድረግ አይቻለንም፡፡ በብሂልህ “ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራልትል የለም? ወደህ ተሰደድህ ? ወደህ ትራባለህ? ወደህ ሀገር አልባ ትሆናለህ? አብዛኞቹ የዓለም ቢሌነሮች እነማን ናቸው? የዓለምን ትልቅ ሥልጣን በእጅ አዙርና በቀጥታ የተቆጣጠሩት እነማን ናቸው? ወዴት እየነዱህ ነው? ወደ ጥፋ ወይንስ ወደ ልዕልና? በኢትዮጵያስ ያንን ዓለም አቀፍ ነፀብራቅ ቁልጭ ብሎ እያየኸው አይደለምን? ዘመኑ የጥቂቶች ነው ወዳጄ ልቤ፡፡ ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶይቀራል፡፡እንደውነቱ ውሸት የሚናገር ሰው በሥቃይ ውስጥ ያለ ነው፡፡ እውነትን የሚናገር ሰው ግን በሥቃይ ውስጥ ላለመኖር የቆረጠ ሰው ነው፡፡ እውነትን በመናገር ብዙ ነገር እናጣለን፡፡ከቅርብ ጓደኛና ዘመድ ጀምሮ የምናጣው ብዙ ነገር ነው – በዓለማዊ አስተሳሰ መብል፣መጠጥ፣ ድሎት፣ሥልጣን፣ፍቅረኛንና የትዳር አጣማሪን ሳይቀር ብዙ ነገሮችን ልናጣ እንችላለን፡፡ ሀሰት መታወቂያዋ በሆነ ዓለም ውስጥ ስንኖር እውነትን ለመናገር ከቆረጥን እንደዕብድ ልንቆጠርና በውግዘት ከአካባቢናዐከማኅበረሰብም ጭምር ልንገለል እንችላለን – ያኔ ሃይማኖት፣ባህል ወግና ልማድ የተባለው ይበልጡን በውሸት የተቃኘው ማኅበራዊ ሥርዓት ሁሉ ይከዳህና ከሕገ ወጦቹ ጋር ሲወግንብህ መግቢያ ቀዳዳ ታጣለህ – ደግሞም ያኔ የምትኖርባት ዓለም የሀሰት እንጂ የእውነት መገለጫዐእንዳልሆነች

ብላቴናው ቴዎድሮስ ካሳሁን

ብላቴናው ቴዎድሮስ ካሳሁን እኔ በሠው ነገር አልጠቁር አልከሳ የሠዉ መዉደድ ይስጥህ እንደ ቴዲ ካሣ። #እድለኛው_ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ!!! ቴዎድሮስ ካሳሁን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት እንደማተቡ የሰረጸው፣ኢትዮጵያን እልቡ ላይ የተነቀሳት፣የሀገር ፍቅርና መውደድ ሞልቶት ጢም ያለው፣በሙያ ቅቡልነቱም ሀገሩን ተሻግሮ አህጉር አቋርጦ በዓለም ላይ የናኜ ጠረፍ አጥ ድካ አልባ ሙያተኛ ነው፡፡ ብላቴናው ቴዎድሮስ ካሳሁን በሀገር ፍቅሩ በሙያ ክብሩ በሀገሬው ልብና ልቦና ዘልቆ ጠልቆ የገባ ጠቢብ ጥበበኛም ነው፡፡ ምኑም የሚሰምርለት ሙዓዘ ዜማ ሣልሳዊው ቴዎድሮስ ሙዚቀኛ ብቻ ሣይሆን እሱ እራሱ ሙዚቃ ነው፣የደረበው የጥበብ ካባ የደፋው የተሰጥዖ አክሊልም ሞገስ አጎናጽፎታል፤ይህነቱን ለመመስከርም ሳር ቅጠሉ ድንጋይ አፈሩ ተፈጥሮ ሙሉ አንደበት አላቸው፡፡ ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ልዑል የጥበብ ራስነቱ ብቻ አይደለም የሚስደንቀው፤ይለቁንም በወጀብ የማያናወጽ ብርቱ፤ግፊቱም የማያንገዳግደው ጽኑ መሆኑም እንጂ፡፡የሠብዕና ልዕልናውም ከከፍታው እንዳይወርድ አድርጎታል፤ይህም ለጥበብ አንቱነቱ በወል እንድንስማማ አድርጎናል፡፡ ቴዎድሮስ ካሳሁን እሱ ስለፍቅር በፍቅር አቀንቅኗል፣ስለተፈትሮ ተቃኝቷል፣ታሪክን ከምሩ ዘክሯል፣በተልይም ስለሀገር አንድነት በአያሌው ሰብኳል፣ስለዕምነት በጥበብ አዚሟል በዚህም ምንቀረሹ ቴዎድሮስ ሙዚቃ ጥበብን አልዕሏታልም፤፤ ልጁ ከጥበብ ጋር በክብር የተጋባ ጉድኝቱም የሠመረለት አክብሯት ያስከበራት ክብር የሚገባው ክቡር ሰው ነው፡፡ ይህንን ሰው ያከበረ እንደምን አይከበር፤እናም ለእኔ ጎንድር ዩኒቨርሲቲ ዕድለኛ ነው ከብዙ ሳይንስ ተመራምረው ማህበረሰብን አጥንተው ዶክትሬት ካገኙ ግን ቡዙ ህይወታቸውን ጥላቻ እና ቂምን ከሚዘሩ የፍቅር ጠላቶች ይልቅ የቴዲ የክብር ዶክትሬት እጅግ ዋጋ