ልጥፎች

ከጁን, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

#Change_Your_Thinking

ምስል
#Change_Your_Thinking There is a law in psychology that if you form a picture in your mind of what you would like to be, and you keep and hold that picture there long enough, you will soon become exactly as you have been thinking.        Once upon a time there was a woman, about 30 years old, married with two children. Like many people, she had grown up in a home where she was constantly criticized and often treated unfairly by her parents. As a result, she developed deep feelings of inferiority and low self-esteem. She was negative and fearful, and had no confidence at all. She was shy and self-effacing, and did not consider herself to be particularly valuable or worthwhile. She felt that she was not really talented at anything.         One day, as she was driving to the store, another car went through a red light and smashed into her.When she awoke, she was in the hospital with a mild concussion and complete memory loss. She could still speak, but she had no recollection of any part
ምስል
CH-8-Think Like a Genius Make every thought, every fact, that comes into your mind pay you a profit. Make it work and produce for you. Think of things not as they are but as they might be. Don't merely dream - but create! - Maxwell Maltz You are a potential genius.Your amazing brain has more than 18 billion cells, each one of which is connected to and interlinked with as many as 20,000 others. This means that the number of possible thoughts you can think is greater than all the molecules in the known universe.         You have the capacity to learn at incredible rates and to retain more information than you can even imagine. It is said that ''when an educated person dies, it is as if a library burned down.''  This potential library is contained between your ears.  THE ORIGINS OF WEALTH Throughout human history, value has been contained in land, labor, capital, furniture, fixtures, machinery, and other hard assets. Wars and revolutions have been fought over their con

ዶክተር መሀሪ ፍሰሃ ማናቸው

ምስል
#ዶክተር_መሃሪ_ፍሰሃ ማናቸው   #4 PHD #8ሁለተኛ ዲግሪ 1ዲግሪ ባለቤት ኢትዮጵያዊ ሙህር #በማኅበራዊ ሳይንስ ውስጥ የሥልጣን ጊዜ ተመራማሪ (ፒ.ዲ.) ፡፡  #በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ህግና በአለም አቀፍ ግንኙነቶች ተነሳሽነት ፣ በስደት ፣ በስደተኞች ጥበቃ ፣ በሰብአዊ ጣልቃ ገብነት ፣ በዲፕሎማሲ ፣ በሰላም እና በግጭቶች ባለሙያ  ፡፡  #ከሊሜሪክ - አየርላንድ የኤልኤልቢ (የሕግ እና የአውሮፓ ጥናቶች) ተመራቂ  ፣ #(MA) የአስተዳደር እና የፖለቲካ ለውጥ ከነፃ ግዛት - ደቡብ አፍሪካ ፣ (ኤምኤ) የወንጀል ፍትህ ፣ የአስተዳደር እና የፖሊስ ሳይንስ ከ ፋኩልቲ በጀርመን እና በጋንት ዩኒቨርሲቲ የሩር-ዩኒቨርስቲ ቦቹም (አር.ቢ.) ሕግ ፣ (ኤም.ኤስ.ሲ.) ከሉንድ ዩኒቨርስቲ የሕግ ሶሺዮሎጂ ፣ - ስዊድን ፣ (ኤምኤ) ከኮቨንትሪ ዩኒቨርሲቲ (ዩኬ) የሰላም ግንባታ ፣ (ኤምኤ) ዓለም አቀፍ የልማት ልምዶች ከሜሪ ኢንስቴጅ ኮሌጅ የሊሜሪክ ዩኒቨርሲቲ - አየርላንድ ፣ (ፒ.ዲ.) ከማሽሪክ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ፖሊሲ እና ማህበራዊ ሥራ - ቼክ ሪፐብሊክ ፣ (ፒ.ዲ.) ከግራናዳ ዩኒቨርሲቲ የፍልሰት ጥናቶች - እስፔን ፡፡ ከዚህም በላይ በጀርመን ፣ በስዊድን ፣ በማልታ ፣ በፖርቹጋል ፣ በሮማኒያ ፣ በአየርላንድ ፣ በሞልዶቫ ፣ በፖላንድ ፣ በኢጣሊያ ፣ በቼክ ሪፐብሊክ እና በስፔን ኮርሶችን እና ኮንፈረንሶችን ተከታትሏል ፡፡ #የስደተኞች ጥበቃ - በፖርቱጋል የሕግ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ ፋኩልቲ ፣ በስቴት ልማት-የስቴት ሪፎርም-የህዝብ አስተዳደር እና የክልል ልማት ቡካሬስት የኢኮኖሚ ጥናት አካዳሚ ፣ የስደተኞች ሁኔታ ውሳኔ UNHCR እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊ ተቋም በጋራ ያዘጋጁት በስደት እና በስደተኞች ላይ ያሉ የሕግ ተግዳሮቶች ሎው ሳንሬሞ ፣ የድህረ ምረቃ ምር

#አይ_አሜሪካ #ከምርጫ_በኋላ_በኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ውይይት_እንዲደረግ_አሜሪካ ጥሪ_አቀረበች የኢትዮጵያን የወደፊት አካሔድ ለመወሰን እና የአገሪቱን ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት መንግሥት እና መላ ኢትዮጵያውያን ከምርጫ በኋላ ለሚካሔድ አካታች የፖለቲካ ብሔራዊ ውይይት ቁርጠኛ እንዲሆኑ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሚመሩት የአሜሪካ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና ለሠራተኞቹ ጥረቶች እውቅና ቢሰጥም፤ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የሚካሔድበት ከባቢ“አሳሳቢ ነው” ብሏል። የአሜሪካ መንግስትን አቋም የሚያንጸባርቀው መግለጫ ዛሬ አርብ ሰኔ 4፤ 2013 የወጣው፤ አንቶኒ ብሊንከን በሚመሩት የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በኩል ነው። መግለጫው መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አሉበት ያላቸውን ፈተናዎች ዘርዝሮ ሥጋቱን ገልጿል። “የተቃዋሚ ፖለቲከኞች እስር፣ የገለልተኛ ሚዲያ መዋከብ፣ የአካባቢያዊ እና ክልላዊ መንግሥታት ወገንተኝነት እንዲሁም በመላ ኢትዮጵያ በብሔሮች እና በማህበረሰቦች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶች ለነፃ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንቅፋት ናቸው” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ ያትታል። በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ስም ይፋ የሆነው መግለጫ የዘረዘራቸው ጉዳዮች፤ ኢትዮጵያውያን ምርጫውን ተዓማኒ አድርገው እንዳይቀበሉት ሊያደርግ እንደሚችልም ጠቁሟል። መግለጫው እንደሚለው “በጸጥታ ጉዳይ እና በመፈናቀል ምክንያት በርካታ የመራጭ ክፍሎች እንዳይሳተፉ መደረጋቸው በተለይ አሳሳቢ ነው።” መግለጫው ፖለቲከኞች እና የማሕበረሰብ መሪዎች ኹከትን እንዲያስወግዱ እና ሌሎችንም ከማነሳሳት እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርቧል። ሁሉም የፖለቲካ ተዋናዮች እና የማህበረሰብ መሪዎች ቅሬታዎቻቸውን በድርድር እና በውይይት ሊፈቱ ይገባል” የሚል ምክር የለገሰው የአሜሪካ መንግሥት፤ ሰላማዊ የውዝግብ አፈታት መንገዶችን እንዲከተሉም አሳስቧል። ለነፃ ሚዲያ እና ንቁ የሲቪክ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መሪዎች ድጋፍ እንዲሰጡ ያበረታታው የአሜሪካ መንግስት፤ “የዜጎችን ሐሳብን የመግለጽ፣ ሰላማዊ ስብሰባ የማድረግ መብቶች መንግስት እንዲያከብር እና የኢንተርኔት አገልግሎትን ከመዝጋት እና ኔትወርክን ከመገደብ እንዲቆጠብ” ጥሪ አቅርቧል። “በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች በክልሎች እና ብሔሮች መካከል ያለው ልዩነት መካረር የአገሪቱን አንድነት እና የግዛት ሉዓላዊነት ያሰጋል። ከምርጫው በኋላ ያለው ጊዜ ኢትዮጵያውያን ተባብረው እነዚህን ልዩነቶች ለመጋፈጥ ኹነኛ ወቅት ነው” – የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ “እነዚህ ምርጫዎች እንደ አንድ ነጠላ ኩነት መታየት የለባቸውም” ያለው የአሜሪካ መንግስት፤ “ወደ ውይይት፣ ትብብር እና ስምምነት የሚመራ የዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ሒደት አካል” መሆን እንደለባቸው በመግለጫው ጠቁሟል። § “በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች በክልሎች እና ብሔሮች መካከል ያለው ልዩነት መካረር የአገሪቱን አንድነት እና የግዛት ሉዓላዊነት ያሰጋል” ያለችው አሜሪካ ከምርጫው በኋላ መፍትሔ ሊፈለግ እንደሚገባ አሳስባለች። “ከምርጫው በኋላ ያለው ጊዜ ኢትዮጵያውያን ተባብረው እነዚህን ልዩነቶች ለመጋፈጥ ኹነኛ ወቅት ነው” ብላለች።

ምስል

አይ አሜሪካ

ምስል
#አይ_አሜሪካ  #ከምርጫ_በኋላ_በኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ውይይት_እንዲደረግ_አሜሪካ ጥሪ_አቀረበች  ambachewmu3.blogspot.com  የኢትዮጵያን የወደፊት አካሔድ ለመወሰን እና የአገሪቱን ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት መንግሥት እና መላ ኢትዮጵያውያን ከምርጫ በኋላ ለሚካሔድ አካታች የፖለቲካ ብሔራዊ ውይይት ቁርጠኛ እንዲሆኑ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የሚመሩት የአሜሪካ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና ለሠራተኞቹ ጥረቶች እውቅና ቢሰጥም፤ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የሚካሔድበት ከባቢ“አሳሳቢ ነው” ብሏል።  የአሜሪካ መንግስትን አቋም የሚያንጸባርቀው መግለጫ ዛሬ አርብ ሰኔ 4፤ 2013 የወጣው፤ አንቶኒ ብሊንከን በሚመሩት የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በኩል ነው። መግለጫው መጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አሉበት ያላቸውን ፈተናዎች ዘርዝሮ ሥጋቱን ገልጿል። “የተቃዋሚ ፖለቲከኞች እስር፣ የገለልተኛ ሚዲያ መዋከብ፣ የአካባቢያዊ እና ክልላዊ መንግሥታት ወገንተኝነት እንዲሁም በመላ ኢትዮጵያ በብሔሮች እና በማህበረሰቦች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶች ለነፃ እና ፍትሐዊ ምርጫ እንቅፋት ናቸው” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ ያትታል።  በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ስም ይፋ የሆነው መግለጫ የዘረዘራቸው ጉዳዮች፤ ኢትዮጵያውያን ምርጫውን ተዓማኒ አድርገው እንዳይቀበሉት ሊያደርግ እንደሚችልም ጠቁሟል። መግለጫው እንደሚለው “በጸጥታ ጉዳይ እና በመፈናቀል ምክንያት በርካታ የመራጭ ክፍሎች እንዳይሳተፉ መደረጋቸው በተለይ አሳሳቢ ነው።” መግለጫው ፖለቲከኞች እና የማሕበረሰብ መሪዎች ኹከትን እንዲያስወግዱ እና ሌሎችንም ከማነሳሳት እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርቧል። ሁሉም የፖለቲካ ተ

Gondar

ምስል
ጎንደር ጎንደር በየማለዳው ከፀሐይዋ ጋር አብራ የምትሞቅ ከተማ ነች። ሽር ጉድና ግርግሯም እንደ ፀሐይዋ ቀስ እያለ ነው የሚሞቀው። ጎንደርን ከአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ጋር እኩል ያያት ሰው ኢትዮጵያን ያይባታል፤ ጎንደር ቁልጭ እናቷን ኢትዮጵያን ትመስላለች። ተመልካች በከተማዋ ከፍታ ላይ ሆኖ ቢያይ፤ ጸጉሩ ገባ ገባ ይል እንደጀመረ ጎልማሳ፤ ተራሮቿ ተገልጠው ይታያሉ። በእነዚህ የሳሱ ስፍራዎች ላይ ደግሞ ጅምር ዘመናዊ ህንጻዎች በብዛት አሉ፤ አላለቁም። ምንአልባት ሲያልቁ ውበት ሊሆኗት ነበር፤ በጅምር መቅረታቸው ግን ዐይን ይሰብራል። የውበት ማረፊያ ዙፋን የነበረችና የሆነች ጎንደር፤ የቀደሙት አፈር አልመው ተጠብበውና ተመራምረው ቤተመንግሥታት የገነቡባት ጎንደር፤ በ«ዘመናዊ» ጅምር ህንጻዎች ተነካክታለች። እድገት ጉዞ ነው፤ ሮጠው የሚደርሱበት ጠርዝ አይደለም። የሳር ጎጆዎች ወደ ዘመናዊ ቤት እየተቀየሩ ሰዎች የተሻለ ኑሮ እንዲመሩ ያስፈልጋል። ግን ቀለምን ባያስቀይር ብለን ደግሞ እንመኛለን። እንግዲህ አትቀየሙኝ፤ ጎንደርን የሚመስልና ስለጎንደር የሚናገር ህንጻ እና ቤት ማየት ጉጉት ብቻ ነዉ።  ከዛ ውጪ ግን እውነትም ለመናገር ጅምር ህንጻዎቹ ለመቀጠላቸው ምንም ምልክት የማይታይባቸው መሆኑም ያሳስባል ።  ጎንደር መሃል ከተማ ፒያሳ የሚባል አካባቢ አለ። ይህ ሰፈር ልክ እንደ አዲስ አበባ ፒያሳ መልኩ፣ መታጠፊያው፣ ይመሳሰላል ዉበቱ ፅዳቱ ግን ምንም አይመሳሰልም እና ምንአልባት እነዛ ጣልያኖች በአገራችን ወዲያ ወዲህ ባሉበት ጊዜ የተከሏቸው ህንጻዎች፤ ስለእነርሱ ሳይናገሩ ይቀራሉ ብላችሁ ነው? ጣልያን ይህን ያደረገች እኛስ በገዛ አገራችን ምን ያንሰናል? ስለጎንደር የሚናገር፤ ጎንደርን በወፍ በረር የሚያሳይ፤ ታሪኳን ቁልጭ የሚያደርግ፤ የነፋሲለደስና የሠርጸ ድ