አማራ

እኔ ሰው ብቻ ነኝ፣ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ እኔ ስልጡን ነኝ፣እኔ ምሁር ነኝ ፣ እኔ ሀይማኖተኛ ነኝ፣ እኔ ፖለቲካ አልወድም፣ እኔ በራሴ ፍልስፍና ነው የምመራው" የሚሉት ባህሪያት እንደአማራ አንድ ላይ ቆመን በአማራነቱ የገጠውን ፈተና አማራዊ መልስ ስጥቶ ነፃ እንዳይወጣ ያደረገው #በአባ_ባህርይ ዘመን የነበረው #የባህሪይ _ውርስ ነው
ማነህ የእኛን ያህል የተገፋህ?
እኛ ማለት እኮ...
➔አሀዳዊያን ተብለን የምንወዳትን አገር እንጠላ ዘንድ ማለቂያ የለሽ ግፍ የተፈጸመብን፤
➔ "አማራ የለም" ተብሎ በሚዲያ ሲወራ የሰማን፤
➔ዜግነትም ሆነ ማንነት የለሽ ሕዝብ መሆናችንን የሚገልጽ
መጽሐፍ ተጽፎ ያነበብን፤
➔"ሕዝብ ሳትሆኑ መንግሥት ናችሁ" በሚል የትግል ማኒፌስቶ ድምጽ የለሽ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የተፈጸመብን፤
➔አማራን የሚያንቋሽሹና የሚያጠለሹ ሚዲያዎች ሪሲቨራችን ላይ የተጫነብን፤
➔"አማራ ጠላት ሕዝብ ነው" ብለው የሚያምኑ ድርጅቶች ጥምረት ፈጥረው ጦርነት ያወጁብን፤
➔ያልያዝነውን ሥልጣን እናስረክብ ዘንዳ "ዳውን ዳውን" የተባልን፤
➔በእነ አቦይ ስብሐት አንደበት "እንዳያንሰራሩ አድርገን
ሰብረናቸዋል" የሚል ጥናት የቀረበብን፤
➔በቋንቋችን የተሳደድን፣ በማንነታችን የተጠቃን፣ በአገራዊ
ፍቅራችን የተጣላን፤
ደስ የሚለው ነገር ታዲያ ይሄን ሁሉ በዴል የፈጸመብንና
ጠላት ያደራጀብን አሸባሪ "አማራ ላይ የማወራርደው ሒሳብ
አለኝ" በሚል እብሪት ወረራ ፈጽሞ ከእግራችን ስር መውደቁ
ነው። በጎጃም፣ በጎንደር፣ በሸዋ ምድር የሚኖረው አማራም ወሎ
መሬት ላይ ተሰባስቦ "አንቀጥቅጨዋለሁ" ባለው ተራራ ላይ
እንደ ወባ እያንዘፈዘፈው ነው።
ታዲያ ይሄን ታሪካዊ ክስተት ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት
ነገር አለ?

#ነፃነት_ከመንግስት_በጭራሽ_አልመጣም ነፃነት ሁል ጊዜ ከመንግስት ተገዥዎች የመጣ ነው ፡፡
#የመንግስት_ታሪክ_የተቃውሞ_ታሪክ ነው የነፃነት ታሪክ የመንግሥት ውድቀት ታሪክ እንጂ የመጨመር አይደለም ፡፡
Liberty has never come from the government. Liberty has always come from the subjects of the government. The history of government is a history of resistance. The history of liberty is the history of the limitation of government, not the increase of it.

#በፅድቅና_በሰላም_መካከል_ምርጫ ከተሰጠኝ #ጽድቅን እመርጣለሁ ፡፡
If given the choice between Righteousness and Peace, I choose Righteousness.

#የፖለቲካ_ቋንቋ_የተቀየሰው
ውሸቶችን በእውነት እንዲናገሩ እና
#ገዳዮችን_የተከበሩ_እንዲሆኑና ለንጹህ ነፋስ ግዴለሽነት እንዲሳይ ነው 
Political language is designed to make lies sound truthful and murder respectable, and to give an appearance of solidity to pure wind.

#ድምጽ_እንደ_ጠመንጃ_ነው ጠቃሚነቱ በተጠቃሚው ባህሪ ላይ የተመካ ነው 
A vote is like a rifle: its usefulness depends upon the character of the user.

አስተያየቶች

  1. አማራ

    Ambachew - 31/12/2021

    ምላሽ ይስጡሰርዝ

አስተያየት ይለጥፉ

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

አይሰው

እቴጌ ጣይቱ ብጡል (ብርሀን ዘ ኢትዮጵያ)

ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ)