ልጥፎች

አማርኛ

  የአማርኛ ፊደላት (ሆሄያት) ፀጋዎች * በዚህ ዓለም ስለራስህ ከአንተ በላይ የሚያውቅ የለም! - ከድሮ አስተሳሰብ ጋር ተቸንክረው የቀሩ ቆሞ ቀሮች፦ 'ስለራስህ ሰዎች ይናገሩልህ እንጂ አንተ ዝም በል' አይነት ይትበሀል እያስፋፉ፤ አባባሉ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ ተንሰራፍቷል። ሆኖም በአፍአዊ ደረጃ (ስለአንተ ሰው ይናገር) በሰፊው ቢናኝም፤ በተግባር ሲገለጥ በእያንዳንዱ ሰው ንግግር ውስጥ 'ከእኛ' ይልቅ 'እኔ' ጎልቶ መውጣቱ፤ ተቀባይነቱን ብላሽ/ ፉርሽ ያደርገዋል። በእርግጥም 'ሰዎች ስለአንተ ይናገሩልህ' የሚለው አገላለፅ ትህትናን ያዘለ ቢመስልም ስሁትና የሰዎችን ግለ _ ታሪክ የመቅበር አሉታዊ አቅሙ ከፍተኛ ነው። * ማነው ከአንተ ጋር ከልጅነትህ ጀምሮ አብሮ የተንከራተተ? * ማነው ከአንተ ጋር አቀበት ቧጥጦ ቁልቁለት ወርዶ የተፍገመገመ? * ማነው በውስጥህ ያመቅኸውን ዕንባና ሰቆቃ _ ብሶትና ምሬት የተጋራ? * ለምሳሌ፦ እንደ Misbah Kedir በወያኔ እስር ቤት አሳር ፍዳህን ስታይ፤ ማነው ከአንተ ጋር 'ቶርቸሩን' የቀመሰ? ማነው እንደ አንዷለም አራጌ በእስር ቤት ውስጥ አብሮህ ፊቱ የከሰለ? እኮ ማነው ስላንተ ከአንተ በላይ ምስክር? * ራስህን ካልወደድህ እመነኝ ቤተሰብህን ሀገርህንም ሆነ የሰውን ዘር አትወድም። (በራስ ወዳድነትና ራስን በመውደድ መሀከል ሰፊ ልዩነት አለ።) በእኔ ምልከታ ሰዎች ከበርካታ መልካም ሥራዎችህ መሀከል መጥፎውን መዞ የማጉላት ባህሪ ስለተጠናወታቸው ስላንተ እንዲናገሩልህ መጠበቅ፤ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ዐይን የሌለው ጥቁር ድመት የመፈለግ ያህል አዳጋች ይመስለኛል። በተቻለ አቅም ለህሊናህና ለፈጣሪህ ታማኝ ሁን እንጂ ስለአንተማ ተናገር! አንድ መሥሪያ ቤ...

100 ways i love you

ምስል
100 ways to say “I love you” 100 ways to say “I love you” 1. You are beautiful. 2. I love your smile. 3. Here, let me get that for you. 4. I love seeing you wake up in the morning. 5. You are amazing. 6. I love (this) about you 7. Stay safe. Text me when you get there 8. I love when you do (this) 9. I think you’re beautiful when 10. You’re too good for me. 11. I don’t deserve you. 12. I care about you. 13. Don’t put yourself down like that. 14. I adore you. 15. I can’t stop thinking about you. 16. Seeing you makes me smile. 17. I need you by my side. 18. I’m thankful for you. 19. You make me a better person. 20. You complete me. 21. Have a good day at work 22. You’re the light of my life. 23. Seeing you makes my day. 24. I get butterflies every time we talk. 25. I’m so lucky to have you; I don’t know how I got so lucky. 26. You set my heart on fire. 27. I’ll walk you home. 28. I love to make you happy. 29. You’re my soulmate. 30. You’re my best friend. 31. I can’t wait to see you (agai...

አይሰው

ምስል
🔑ራቁትክን ትወለዳለህ፤ እርቃንህን ወደ መቃብር ትወርዳለህ 🔑 በጥርስ አልባው ድድህ እየጋጥክ ትጀምራለህ፤ ጥርሱን ባረገፈው ድድህ እያልጎጠጎጥክ ትጨርሳለህ። 🔐የሕይወትን ትግል እየዳህ ትጀምራለህ፤ አጎንብሰህ ትጨርሳለህ፡፡    🌍ዘመንም ተምኔታዊ ነው፡፡ 🌅መስከረም ጥቅምት ብሎ ያስጀምርህና መስከረም ብሎ ይመጣብሃል፤ ሠኞ ማክሠኞ ብለህ ተጉዘህ፤ እንደገና ሠኞ ትላለህ፡፡ እናም ሕይወት አዙሪት ናት! 🌽መጀመሪያህ መጨረሻህ ነው፤የጀመርክበትን አትርሳ፤ መጨረሻህ ነውና፡፡የጀመርክበትን አትናቀው፤ ትጨርስበታለህና፡፡ ተራ ሠው ሆነህ ትጀምራለህ፤ ተምረህ ዕውቀት ብትጨምርም፤ ነግደህ ሃብት ብታገኝ፤ ተሹመህ በሕዝብ ላይ ብትሠለጥን፤ ክቡረ ክቡራን ሆነህ የወርቅ ካባ ብትለብስ፤ የምትጨርሠው እንደተራ ሠው አፈር ለብሠህ ነው

40 ስለ ምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዋና እውነታዎች ፡፡

40 ስለ ምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዋና እውነታዎች ፡፡ 1. ኢትዮጵያ 🇪🇹 ትልቁ የህዝብ ብዛት (114,963,588 ህዝብ ነው) ፡፡ 2. ሶማሊያ 🇸🇴 በቀጠናው ትልቁ የባህር ዳርቻ ነው ፡፡ 3. ኬንያ 🇰🇪 በክልሉ ከፍተኛው የሀገር ውስጥ ምርት ነው ፡፡ 4. ደቡብ ሱዳን region በቀጠናው ቀዳሚ የነዳጅ ዘይት አምራች ሀገር ነች ፡፡ 5. ጂቡቲ region በክልሉ ውስጥ እጅግ አነስተኛ የህዝብ ብዛት አላት ፡፡ 6. ታንዛኒያ 🇹🇿 በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ ነጥብ አለው ኤምቲ ኪሊማንጃሮ ፡፡ 7. ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአካባቢው ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል አላት ፡፡ 8. ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአፍሪካ ትልቁ ግድብ ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አላት ፡፡ 9. ኬንያ 🇰🇪 በዓለም ላይ ትልቁ የበረሃ ሐይቅ ፣ ቱርካና ሐይቅ አለች 10. ኡጋንዳ 🇺🇬 ለኬንያ ፣ ታንዛኒያ እና በአቅራቢያው ለሚገኙ የኮር.ሲ. 11. ሩዋንዳ 🇷🇼 ከአፍሪካ ንፁህ ከተማ አላት ፡፡ 12. ቡሩንዲ 🇧🇮 በአንድ ወቅት ንጉሦች ነበሯት ፡፡ 13. ኢትዮጵያ 🇪🇹 የንጉ king's ግንቦችና የአ Emperor ቤተመንግስቶች ታሪካዊ ስፍራዎች የበለፀጉ ናቸው ፡፡ 14. የኤርትራ የሴቶች ቁጥር በኤርትራ ውስጥ ከወንዶች በ 3 እጥፍ ይበልጣል ፡፡ 15. ኢትዮጵያ 🇪🇹 በምድር ላይ ትልቁ የአንበሳ ዝርያ አሏት ፣ በአንገቱ ላይ ጠቆር ያለ ፀጉር ያለው በርበሪ አንበሳ 16. ሱዳን 🇸🇩 ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከ 3500 ዓመታት በፊት የተጀመረ ረጅም ታሪክ አላቸው ፡፡ 17. ሱዳን 🇸🇩 በሰሜን ክልሏ ላይ የተወሰኑ ጥንታዊ ፒራሚዶች አሏት ፡፡ 18. 🇰🇪 🇺🇬 🇹🇿 በአፍሪካ ትልቁ የንፁህ ውሃ ሐይቅ የሆነው የቪክቶሪያ ሐይቅ አለው ፡፡ 19. 🇹🇿 እና...

እቴጌ_ምንትዋብ በዙፋን ስሟ ብርሃን ሞገስ በ1698 ዓ.ም.

ምስል
እቴጌ_ምንትዋብ በዙፋን ስሟ ብርሃን ሞገስ በ1698 ዓ.ም. # እቴጌ_ምንትዋብ በዙፋን ስሟ ብርሃን ሞገስ በ1698 ዓ.ም. ከአባቷ ደጅአዝማች መንበር እና እናቷ ልዕልት እንኮይ በቋራ፣ ጎንደር ስትወለድ የክርስትና ስሟ ወለተ ጊዮርጊስ ነበር። እናቷ ልዕልት እንኮይ ከዓፄ ሚናስ ዘር የምትወለድ እንደነበረች ይጠቀሳል። ምንትዋብ በ18ኛው ክፍልዘመን ኢትዮጵያ ላይ ብዙ አሻራ ትታ የለፈች ንቁ፣ ሃይለኛና ተራማጅ መሪ ነበረች። ከባሏ ዓፄ በካፋ ዘመን ጀምሮ እስከ ልጇ ዳግማዊ ዓፄ ኢያሱ እና ልጅ ልጇ ዓፄ እዮዋስ ዘመን ድረስ ለ40 አመታት የአገሪቱ እኩል መሪ የነበረች ናት። በዚህች መሪ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ የህንጻዎች ግንባታና የቤተክርስቲያን ድረሰት፣ እንዲሁም ስነ ጥበብ እድገት ታይቷል። በፋሲል ግቢ የመጨረሻውን ግንብ ያስገነባችው ምንትዋብ ነበረች። ከልጆቿ የእድሜ አናሳነትና እራሷም በሰራቻቸው አንድ አንድ ስህተቶች ምክንያት በስልጣን በነበረችበት ዘመን የነበረው እድገትና ሰላም እርሷ ስታልፍ አብሮ አለፏል። እንግዴህ አገሪቱ ወደ ዘመነ መሳፍንት የተሻገረችው ልክ እርሷ እንዳለፈች ነበር። እቴጌ ምንትዋብ ከዐፄ በካፋ ጋር የተገናኘችው በተለየ ኣጋጣሚ ነበር። ዐፄ በካፋ በህዝብ ዘንድ ክብርን ካስገኘለት ስራው አንዱ ብዙ ጊዜውን በመሰዋት፣ እራሱን ደብቆ በግዛቱ ሁሉ እየተዘዋወረ ስህተት የተሰራውን ማቃናቱ ነበር። በዚህ ሁኔታ አንድ ቀን ተደብቆ ከጣና ሃይቅ በስተ ምዕራብ ሲጓዝ ቋራ ላይ ወባ ታመመና ከአንድ ገበሬ ቤት አረፈ። የስኮትላንዱ ተጓዥ ሐኪም ይጋቤ ሲተርክ “ወጣቷ ምንትዋብ ከመጠን በላይ ቆንጆ፣ ተግባቢና ልዝብ” የነበረች ሲሆን በካፋ ታሞ ያረፈበት ቤት ባለቤት ልጅ ነበረች። ምንትዋብ ታማሚ...

እ_ጅ_ጋ_የ_ሁ_ሽ_ባ_በ_ው

ምስል
እ_ጅ_ጋ_የ_ሁ_ሽ_ባ_በ_ው www.ambachewmu3.blogspot.com    # እ_ጅ_ጋ_የ_ሁ_ሽ_ባ_በ_ው ስለ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አስተዳደግ ያካባቢዋ ልጅ ሆኜ መመልከት ባልችልም በ "ናፈቀኝ" ዘፈኗ የልጅነት ሕይወቷን መቃኘት አልቸገርም ።አንዷ አክስቷ አንድ ስም ሲያወጡላት ፣ሌላኛዋ በሌላ ሲጠሯት ፣አንድ ስም ሳይኖራት ማደጔን፣ቤታቸው ድግስ ሲደገስ ዘመዶቿ እነቄስ ሞገሴ ሲመጡ፣... ያለውን ስዕል በዚሁ "ናፈቀኝ" ዘፈኗ በቃላት ምናባዊ ጉዞ ምልከታዋን ታስዳስሰናለች፥ "ናፈቀኝ አያ ታዴ ሆዴ የሸበል አቧራ.. ....አይችልም ገላዬ የኔማ ታዴዋ.. .......ና ቁም ከኃላዬ እያለ ሲዘፍን ትዝታው ገደለኝ " በሀገሯ ከነበራት ሕይወት ወጥታ የአሜሪካን ኑሮን ስትጀምር እዛ ያለው ማህበረሰብ ግለኝነት የሰፈነበት፣ከጎረቤት ጋር መገናኘት የሚከብድበት ፣ብቸኝነት የሚያጠቃበት ፣ለራስ ብቻ መኖር የተመረጠበት መሆኑን ስትገልፅ ደግሞ ፦ "=====እያለ ሲዘፍን ትዝታው ገደለኝ ዛሬ በሰው ሀገር የሰው ከብት እያየሁ እያንገበገበኝ ------- ትላለች "የሰው ከብት "በምን ይገለፃል ቢሉ ለሆዱ ባደረ! እኔ እስከሚገባኝ ጂጂ የሰው ልጅ መገለጫው ያደገበት ማህበረሰብ ፍቅርና መተሳሰብ ነው ብላ የደመደመች ይመስላል ።ጂጂ በተለያዩ ዘፈኖቿ ስለ ሀገሯ፣ ስለህዝቧ ፣ስለ ማህበረሰቧ ያላትን ናፍቆት ና ጭንቀት ገልፃለች ። ጂጂ የሀገሯ ነገር ሁሌም ሕመሟ ነው ፣እንቅልፍ ይነሳታል ፤እህ----ህ--ህ ያሰኛታል ።ለዚህም ነው "እህ---ህ---"ብላ ስሜቷን የምታጋራን። ጎጃም ያረሰውን ለጎንደር ካልሸጠ ገንደር ያረሰውን ለኅጃም ካልሸጠ የሽዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ የሐረር ነጋዴ ...

በራራ - ቀዳሚት አዲስ አበባ (1400 - 1887 ዓም)