ልጥፎች

ሰላማዊነት

ምስል
አንድ ሰው በአለማዊ ኑሮውም/ስራም ሆነ በመንፈሳዊ አገልግሎቱ ወሬ መስማት ሲጀምር ደረጃ አንድ ውድቀት ይወድቃል፡፡ በCOC ሕግ ደረጃ አንድ የወደቀ ሰው ቀጣዪን ደረጃ መማር እንደማይቸችል ሁሉ በወሬ የሚያምን ሰው የመስቀልን ጉዞ ሊይዝ አይችልም፡፡ በራስ መተማመኑ እየጠፋ መርማሪ፣አጣሪ መሆኑ ቀርቶ ተመርማሪ እና በሌሎች ላይ የሚደገፍ ይሆናል፡፡ መጨረሻው ላይ እርሱ ራሱ ወረኛ ሆኖ ቁጭ ይላል፡፡ ወረኛ ደግሞ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሊፈጽምም ሆነ ልያስፈጽም አይችልም፤ልክ የክርስቶስን አምላክነት በአይሁድ ዘንድ እንዳስካደ፣የሐውርያትን ልብ የፈተነ (ሉቃስ እና ቀለዮጳ-የኤማዉስ መንገደኞች)፣ዛሬም በአለም ዘንድ እንዳይረዳ ያደረገ ክፉ ወሬ፡፡ ለመሆኑ የእግዚአብሔርን እንስማ ወይስ የሰይጣን፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ወሬኛ ቦታ የለውም ልክ ወሬኛው የሳዖልን ሞት ለዳዊት በነገረው ጊዜ ዳዊት እንዳስገደለው ወረኛ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረ 2ጢሞ. 3፡1-5 በመጨረሻው ዘመን የሚመጡ ሰዎች ሐሜተኞች/ወረኞች-ስለ ሰው ማውራት እንጂ ስራ የማይሰሩ፣የማያገለግሉ፤ለስብሰባ እንጂ ስራ አገልግሎት ላይ የማይገኙ፣ሀሳብ የመሰንዘር ብቃት እንጂ ተግባር ላይ የማይገኙ ይሆናሉ…… ለመሆኑ እኛ ከማን ወገን ነን ከወረኞች ወይ ከተቀባዮች፡፡ወረኛን ማመን ልክ አዳም እና ሔዋን በገነት እያሉ የእግዚአብሔርን ትተው የሰይጣንን ምክር እንደሰሙ፤የመጀመሪያውን ሀሳብ ትተው አድስ ሀሳብ እንደተቀበሉ ነው፡፡ ሀሰትን ተከትለው እውነትን ሳይፈልጉ ከሰሩ፣ሞት የሚባል እንግዳ ነገር ወደ ምድር አመጡ፡፡ ወረኛ ሆይ ከእግዚአብሔር ነህ ወይስ ከሰይጣን? መረጃ ማቀበል እና ወሬ ማቀበል አንድ ይመስልሃል? መረጃ ካቀበልክ ሀገርን፣ወገንን፣ህዝብን፣ቤተክርስቲያንን፣ማኅበርን ታደግህ ነገር ግን በወሬ እነኚን ሁሉ አበላሸህ፡፡ ለዚ
ምስል
ምርጥ #አባባሎችና ጥቅሶች 🚮♿️♿️♿️♿️♿️♿️♿️♿️♿️🛃        #የተውከው ሕይወት ስጦታ ነው 1 “በሕይወትዎ ውስጥ ምንም ዓይነት ሁኔታ ቢከሰት ለቤተሰብዎ ጊዜ መስጠት አለብዎት” 2. “በጣም አስፈላጊ የሆኑት ጉዳዮች በትንሹ ለነገሮች ምህረት መሆን የለባቸውም ፡፡” 3. “ብዙዎቻችን አስቸኳይ እና ብዙ አስፈላጊ ነገሮች ላይ በቂ ጊዜ ባለመያዝ ብዙ ጊዜ እናጠፋለን ፡፡” 4. “ ችግር በየቀኑ መጨምር  ሳይሆን፣  በየቀኑ መቀነስ አለብህ    አስፈላጊ ያልሆኑ ነገሮችን አጥፋ ” 5. “ፊዚክስ በጣም አስፈላጊው ነገር አይደለም ፡፡አስፈላጊው ፍቅር ነው ፡፡ ” 6. “ምኞቶች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች ይሾማሉ ፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ምርጫዎቻችንን የሚቀርጹ ሲሆን ምርጫዎችም ድርጊቶቻችንን ይወስናሉ” 8. “ጽናት ፍጹምነት ትዕግሥት ኃይል  ለፍላጎትዎ ቅድሚያ ይስጡ ፡፡ ጤናማ እንድትሆን ያደርግሃል ፡፡ ” 9. “የታላላቅ ሰው ምልክት ወሳኝ የሆኑትን ለመፈፀም አስፈላጊ ነገሮችን መቼ መተው እንዳለበት የሚያውቅ ነው።” 10. “የተውከው ሕይወት ስጦታ ነው ፡፡ ይንከባከቡት። በተሟላ ሁኔታ አሁን ይደሰቱ። አሁን አስፈላጊ የሆነውን ነገር ያድርጉ ፡፡ ” 11. “ከመፅሐፍት ዘይቤያዊ አነጋገር የበለጠ በመስኮቴ ላይ የማለዳ ክብር (ክብር) ያረካኛል ፡፡” 12. “የቅድሚያ መርሆዎች  (ሀ) አጣዳፊ እና አስፈላጊ በሆነው መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ አለባችሁ   (ለ) በመጀመሪያ አስፈላጊ የሆነውን ማድረግ አለባችሁ።” 13. “የእግዚአብሔር ፈቃድ በሕይወትዎ ውስጥ የሚጨምሩት ነገር አይደለም ፤ እርስዎ የመረጡት ትምህርት ነው፤ወይ ራስህን ከእግዚአብሔር ልጅ ጋር ትሰላለፋለህ… ወይንም የተቀረውን ዓለም በሚገዛው መርህ ላይ ትሆናለህ ፡፡ ” 14. “ቀለል ያለ ኑሮ የምን

#ምርጥ_አባባሎችና _ጥቅሶች♥♥♥

እንግሊዝ

Raising Ethio Ethiopia December 18, 2020  ሁላችንም ልንገነዘበው የሚገባው የኢትዮጵያ  ዕጣ ፈንታ በአሜሪካ ወይም በአውሮፓ የሚወሰን አለመኾኑን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሕዝብና  በኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ነው፡፡ ይኸንን በደንብ  አድርገን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ለሦስት ሺህ ዘመን  ነፃነታችንን ያስጠበቅነው የነጮችን ወይም  የአውሮፓውያንን እግር እየሳምን አይደለም፡ ፡ እንደውም አውሮፓውያን እኛ ጋር መጥተው  ሊያንበረክኩን ሲሉ አስተምረን የላክናቸው ነን፡ ፡ በአድዋ ቢባል በሁለተኛው የዓለም ጦርነት፣  ቀደም ባሉት ዘመናት ግብጽ ለመውረር በሞከረች  ጊዜ ሁሉ በራሳችን አቅም በመተማመን  መክተናል፡፡ ስለዚህ እኛ የምንቀጥለው እኛ  በወሰንው ውሳኔ ብቻ ነው፡፡ በርግጥ ከውጭ  ብዙ ተጽዕኖ ሊያደርሱብን ይችላል፡፡ እነዚያ  ተጽዕኖዎች ምናልባት የኢትዮጵያን ልማታዊ  ግስጋሴ ሊያዘገዩት ይችሉ ይኾናል፡፡ ግን መጨረሻ  ላይ መደርሳችን አይቀርም፡፡ ይኽንን ሁሉ ትግል  አልፈን መጨረሻ ላይ ስንደርስ ለአፍሪካ ጮራ  ነው የምንኾነው፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያን  ተመልከቷት፣ ያ ኹሉ ተጽዕኖ ደርሶባት፣ ያ  ጫና ተደርጎባት ሊያሸንፏት አልቻሉም፡፡  ሦስት ሺህ ዘመን ነጻነቷን አስጠብቃ ቅኝ  ሳትያዝ እስከዛሬ የደረሰችበት የራሷ ምክንያት  አላት፡፡ በእኔ እምነት ኢትዮጵያውያን በጣም ልዩ  ሕዝቦች ነን፡፡ ኢትዮጵያ ከሌላው የምትለይባቸው  ብዙ ማሳያዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ በመጽሐፍ ቅዱስ  ከ40 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች፣ ነብዩ መሐመድ  ተከታዮቻቸውን ወደ ኢትዮጵያ ሒዱ እዚያ  ጥሩ አገር ጥሩ መንግሥት አለ ኢትዮጵያን  አትንኩ ብለው የተናገሩባት ሀገር ናት፡፡ የአፍሪካ  ሕብረት የተቆረቆረባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት፣  የመንግሥታቱ ድርጅት ሲመሠረት ግንባር  ቀደም መሥራቿ ኢትዮጵያ
#risingethio

Plan b tplf

#ጉራና ትዕቢትም ወንዝ ቀርቶ የደረቀ ፈፋን አያሻግርም ሲያመጣው፡፡ #የማይካድረው የአማራ ደም ሳይደረቅ #2ኛው ወያኔ #ሙሉ ነጋ ወልቃይት ራያ የኛ ነዉ ድንፋታ በ#ፕላን #B ወያኔ ወልቃይት ላይ ማሰብ ምን አልባት #ደማቹህን መልሱ ከሆነ እንስማማለን    አውነት ግን ትግሬ አንገት አላቸው ፣የአማራን ህዝብ ከመተማ እስከ ላሊበላ ፣ከወለጋ እስከ መተከል፣ከራያ እስከ አርባጎጉ፣ከሀረር እስከ አርሲ፣ከሞያሌ እሰከ በረራ፣ከወሊሶ እስከ ጉራፈርዳ ና መጨረሻውን መሞት ማለት ምን ማለፍ እንደሆነ ወያኔ እስከቀመሰችበት ማይካድራ ወልቃይት ድረስ ትግሬ በአማራ ላይ በአለም ላይ የተከለከለ ሁሉ አማራ ላይ ይፈፀም የተባለ ይመስል ግፍ ፈፅመውበታል። የአማራን ስም እንደውዳሤ ማርያም ቀን ከሌት እየደገሙ አበሳን ማብዛት የራሷን ምስል በመስትዋት ውስጥ ተመልክታ ‹አምላኬ ሆይ፣ እንኳንስ እንደዚህች ዓይነት አስጠሊታ ፍጡር አላደረግኸኝ!› ብላ እንደጸለየችው ዝንጀሮ መሆን ነው፡፡ ጀሮ ያለው ይስማ፤ልብ ያለው ልብ ይበል፡ፀጉር ስንጠቃ አርማጌዴዖንን አያስቀርም ጉራና ትዕቢትም ወንዝ ቀርቶ የደረቀ ፈፋን አያሻግርም  ሲያመጣው፡፡ ይህን የምለው አንዱ ጻዲቅ ሌላው ኃጥዕ ሆኖ አይደለም፡፡ነገር ግን የእግዚአብሔር ሚዛን እንደሰው ሚዛን ስለማይቀላምድ በሆነው ነገርና እየሆነ ባለው ነገር መካከል ያለውን ልዩነት ተመልክተን የመጪውን ጊዜ ይዞታ ስንገምት በአማራ ላይ የደረሰው ቅጣት ከወይራ ጥብጣብ ወይም ከለበቅ የሚወዳደር እንጂ በአሁኖቹ ቀብራራ ገዢዎች ሊደርስ ካለው ጋር በምንም መንገድ እንደማይቀራረብ ለመጠቆም ነው የነብርንና የሚዳቋን የ‹አሁን ብበላህ ምን እሆናለሁ?›ምሣሌያዊ ብሂል አስታውሱ፤ ሁልጊዜ ጌትነትም የለም፤ በፋሲካ የገባች ገረድ ፍልሰታ እንደምትመጣ ካላወቀች ገልቱ ናት እር