እንደነ #የናታን ያሉ የደነቆሩና የደነዘዙ ፍጡራን የደነዘዘ ትውልድ ከመፍጠር ውጭ ሌላ ምንም አይነት ትርፍ የለውም። እናት አባት ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሳደጋቸውን ልጃገረዶች በየአደባባይ በመጤ ባህል ማንነታቸውንና ሰውነታቸውን በሚያረክስ ሁኔታ በምስሉ እንደሚታየው ያሉ ተግባራትን ይፈፅማሉ። በግዜ ሃይ ሊባልና መላ ሊፈለግለት ግድ ነው።
እንደነ #የናታን ያሉ የደነቆሩና የደነዘዙ ፍጡራን የደነዘዘ ትውልድ ከመፍጠር ውጭ ሌላ ምንም አይነት ትርፍ የለውም። እናት አባት ለፍቶ ጥሮ ግሮ ያሳደጋቸውን ልጃገረዶች በየአደባባይ በመጤ ባህል ማንነታቸውንና ሰውነታቸውን በሚያረክስ ሁኔታ በምስሉ እንደሚታየው ያሉ ተግባራትን ይፈፅማሉ። በግዜ ሃይ ሊባልና መላ ሊፈለግለት ግድ ነው። #ስለ አዲሱ የአለም መንግስት #ኢሊሚናቲ (Illuminati) ይህ ያለንበትን የሰይጣን መንግስት በተመለከተ #መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለናል? ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ። #ማር 13:22 ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደ ሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ።#ራዕ 16:14 ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። የይሁዳ መልእክት 1:4 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።#ኤፌ 6:12ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።#1ዮሐንስ 5:19 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።#ዮሐ 14:6 ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥#ኤፌ 5:11 በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመ...