ኢትዮጵያ_ባንተ_አልተጀመረችም_ባንተ_አትፈርስም

#ኢትዮጵያ_ባንተ_አልተጀመረችም_ባንተ_አትፈርስም 
ኢትዮጵያ ጉደኛና ታምረኛ ሀገር ናት !!
***************** *
ኢትዮጵያን እንቀብራታለን ያሉትን ኢትዮጵያ ቀድማ ቀብራቸዋለች
ኢትዮጵያን እናፈርሳታለን ያሉትን ኢትዮጵያ ቀድማ አፍርሳቸዋለች
በኢትዮጵያ ላይ ችግር ፣ሰቆቃ፣ማዕበል እናመጣለን ያሉትን ፈጣሪዋ ቀድሞ ለእነርሱ ያደርግባቸዋል
ኢትዮጵያን እናበረክካለን ያሉትን ሁሉ ፈጣሪዋ ሰው ያስነሳና እንደገና እነርሱን ያንበረክካቸዋል
አበቃላት ፣ ሞተች ፣ ፈረሰች ፣ አለቀች ፣ ደቀቀች ፣ተያች፣ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ገባች ስትባል እርሷ ግን እንደገና እያደር እያበበች ትሔዳለች በቃ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ጉደኛና ታምረኛ ሀገር መሆኗን
ሁሉም አውቋል።< ኢትዮጵያ አትፈርስም።>
ሃገር ሲፈርስ እንደ ድንጋይ ካብ ሲናድ የሚታይ ለሚመስለው
ግምቱ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ኢትዮጵያ አልፈረሰችም። 


#Ethiopia_not_be_in_you
Ethiopia is a friendly and wonderful country !!
***************** *
Ethiopia has already buried those who say they will bury Ethiopia
Ethiopia has already destroyed those who say they will destroy Ethiopia
The Creator will first bring trouble, misery, and storm to Ethiopia
The Creator will resurrect all those who claim to bring Ethiopia to their knees and bring them to their knees again
Ethiopia is now a friendly and wonderful country.
Everyone knows. "Ethiopia will not fall apart."
It looks like a sack that encloses with a drawstring
Assuming I am a politician, Ethiopia has not collapsed.

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

አይሰው

እቴጌ ጣይቱ ብጡል (ብርሀን ዘ ኢትዮጵያ)